የሃዘን መግለጫ

አዋጭ የገ/ቁ/ብ/ ኃላ/የተ/መሠ/የኅብረት ስራ ማህበር መነሻውን ከአዲስ አበባ አድርጎ ወደ ኬኒያ ናይሮቢ ሲጓዝ በነበረው የኢትዮጲያ አየር መንገድ ንብረት በሆነው ቦይንግ 737 አውሮፕላን ላይ በደረሰው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ተጓዦች እና የበረራ ሰራተኞች በሙሉ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እገለፀ ለሟች ቤተሰቦች ፣ ወዳጅ ዘመዶች ፣ የስራ ባልደረቦች እንዲሁም ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ መጽናናትን ይመኛል፡፡