እንኳን ደስ አላችሁ

በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ11ኛ ጊዜ እና በአለም አቀፍ ደረጃ ለ97ኛ ጊዜ በተከበረው የዓለም አቀፍ የኅብረት ሥራ ቀን በዓል ላይ የአባላት ተጠቃሚነትን ያረጋገጡ እና በሃገሪቱ የኢኮኖሚ ግንባታ የላቀ ሚና ያላቸውን የኅብረት ሥራ ማህበራትን ዕውን ለማድረግ በሚደረገው ጥረት አዋጭ የገ/ቁ/ብ/ኃላ/የተ/መሠ/የኅብረት ሥራ ማኅበር ላበረከተው ከፍተኛ አስተዋፅኦ የዋንጫ እና የምስክር ወረቀት ተሸላሚ ሆነ፡፡