አዋጭ ቅርንጫፍ ቢሮውን በድምቀት አስመረቀ

አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ መሠረታዊ የኅብረት ሥራ ማህበር ለአባላቱ ተደራሽነቱን በማስፋት ሚያዚያ 22 ቀን 2011 ዓ.ም 8ተኛ ቅርንጫፍ ቢሮውን ሳህሊተምህረት አደባባይ ወጋገን ባንክ የሚገኝበት ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ እንዲሁም 9ተኛ ቅርንጫፉን በ በጀሞ ቅ/ሚካኤል ቤተክርስትያን አካባቢ ኤክስፕረስ ፕላዛ 1ኛ ፎቅ ላይ በድምቀት አስመረቀ፡፡