ሹፌር

የስራ መደቡ - ሹፌር

የት/ት ደረ ፤
- 10+ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው

የስራ ልምድ ፤
- 1-3 ዓመት በሹፍርና ልምድ ያለው

የስራ ቦታ ፤
- አዲስ አበባ የአዋጭ ገ/ቁ/ብ/ኃ/የተ/መሠ/የህ/ማህበር ዋና ቢሮ

ደሞዝ ፤
- በድርጅቱ ስኬል መሰረት

ብዛት ፤
- በስራ መደቡ አንድ

ማሳሰቢያ ፤
- ከላይ የተመለከተውን መመዘኛ የሚያሟሉ አመልካቾች አግባብ ያለው የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በዋናው ቢሮ የሰው ሀብት አስተዳደር ክፍል መመዝገብ ትችላላችሁ.

የመመዝገቢያ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት-ከሰኞ ፤
- አርብ ከጠዋት 2.00 ሰዓት - ከምሽቱ 11.00 ሰዓት ቅዳሜ ከጠዋቱ 2.00 ሰዓት -6.00 ሰዓት ባለው ቀናት

አድራሻችን ፤
- አዲስ አበባ አዋሬ እነሳሮ ጫፍ ከዜማ ፈርኒቸር ዝቅ ብሎ በሚገኘው የአጋር ህንጻ- የአዋጭ ገ/ቁ/ብ/ኃ/የተ/መሠ/የህ/ማህበር ዋና ቢሮ
- ስልክ ቁ-0111260506/0118124212