ለኮንዶሚኒየም ባለ እድሎች እንኳን ደስ አላችሁ!

እንኳን ደስ አላችሁ!
ለአዋጭ የገ/ቁ/ብ/ኃላ/የተ/መሠ/የኅብረት ስራ ማህበር አባላቶች በሙሉ የኮንዶሚንየም ዕጣ ለደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ፤ የኅብረት ስራ ማህበራችሁ የተጠየቃችሁትን የቅድመ ክፍያ ሊያበድራችሁ ዝግጁ ስለሆነ የዕጣ ዕድለኛ መሆናችሁን የሚገልጽ አስፈላጊውን መረጃ በማቅረብ ብድር መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው፡፡
እንኳን ደስ አላችሁ!