ለኅብረት ሥራ ማህበሩ አባላት በሙሉ :- ኅብረት ስራ ማኅበራችን ለአባላት የሼር/ዕጣ ሰርተፍኬት ስላዘጋጀ የአባልነት ደብተር እና መታወቂያ በመያዝ ዋናው ቢሮ በመሄድ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡

ኅብረት ስራ ማኅበራችን ለአባላት የሼር/ዕጣ ሰርተፍኬት ስላዘጋጀ የአባልነት ደብተር እና መታወቂያ በመያዝ ዋናው ቢሮ በመሄድ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡