የቅርብ ጊዜ ዜና

ለኮንዶሚኒየም ባለ እድሎች እንኳን ደስ አላችሁ!

እንኳን ደስ አላችሁ!
ለአዋጭ የገ/ቁ/ብ/ኃላ/የተ/መሠ/የኅብረት ስራ ማህበር አባላቶች በሙሉ የኮንዶሚንየም ዕጣ ለደረሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ፤ የኅብረት ስራ ማህበራችሁ የተጠየቃችሁትን የቅድመ ክፍያ ሊያበድራችሁ ዝግጁ ስለሆነ የዕጣ ዕድለኛ መሆናችሁን የሚገልጽ አስፈላጊውን መረጃ በማቅረብ ብድር መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው፡፡
እንኳን ደስ አላችሁ!

ዓለም ዓቀፍ ዜና

አዋጭ የዓለም አቀፍ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ቀንን በደም ልገሳ እና በተለያዩ ዝግጅቶች አከበረ

አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/መሰ/ የህ/ሥ/ማህበር ዓለም አቀፍ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ቀንን አስመልክቶ ዘንድሮ በዓለም ለ70ኛ ጊዜ ለሀገራችን ለ27ኛ ጊዜ ሲከበር የዚህ ዓመት መሪ ቃልም “Find your Premium in Credit Union” ”ለላቀ ስኬት የህብረት ሥራ ማህበራት" የሚል ሲሆን አዋጭም ከጥቅምት 03 ቀን 2011 ዓ.ም. ጀምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ይገኛል፡፡

ሃገር አቀፍ ዜና

አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ሀላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማህበር ለታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድባ ግንባታ ተጨማሪ የ500,000 /አምስት መቶ ሺህ/ ብር ቦንድ ገዛ

የታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ እንዲጠናቀቅ ከህፃን እስከ አዋቂ ሁሉም የድርሻውን መወጣት እንዳለበት የአራዳ ክ/ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ የግድቡን ግንባታ ዳር ለማድረስ ቦንድ በመግዛት ሀገራዊ ግዴታችንን እንወጣ በሚል ሀሳብ የ500,000 /አምስት መቶ ሺህ/ ብር ቦንድ በኅብረት ሥራ ማኅበሩ ስም ሲገዙ ያገኘናቸው በክፍለ ከተማው ወረዳ 7 የሚገኘው አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ሀላፊነቱ የተወሰነ የኅብረት ሥራ ማህበር መስራችና ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዘሪሁን ሸለመ በየዓመቱ በኅብረት ሥራ ማህበሩ ስም ቦንድ በመግዛት በአጠቃላይ የአንድ ሚሊየን ሀምሳ ሺህ ብር ቦንድ ከመግዛታቸውም በላይ በግላቸው ደግሞ የአንድ ሺህ ብር ቦንድ መግዛታቸውን ጠቅሰው ኅብረት ሥራ ማህበሩ የታላቁ ህዳሴ

Subscription

ኢሜይል አድራሻ ያስገቡ

አድራሻ

ዋና መስሪያ ቤት - አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 7
ቤልኤር አካባቢ ከግሪን ቫሊ ሆቴል አጠገብ
ስልክ: +251-118-12-44-44
ኢሜይል: generalmanager@awachsacc.com
ዌብሳይት: www.awachsacc.com
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

የዌብሳይት ጎብኚዎች

  • Total Visitors: 246916
  • Unique Visitors: 21677